Monday, January 28, 2013

ይመጥን ይሆን ክፍያ!

  ክንድህን  አውሰኝ  አያ,,, 
            የምትረታበትን  ፍልምያ፣
             የትውልድህን  ማቆያ፣
              ያገር  ፍቅርህን  መለያ፣                                                                                                 ድምጽህን  ተውልኝ ወገን,,,,
               የሃቅ ፋና ወጊዉን፣
              ህብር ተስፋ ናፋቂውን፣
             ድል ነጋሪ ያን ዜናውን፣
             እውነት ብሎ የቀረውን፣
              ወያኔ ላይ ያበረውን፣
           ኢሳት ንጋት አብሳሪውን ፣                                                                                            ቃልህን ተውልኝ ጓዴ,,,,
           ያን ምክርህን ፣ያንን ዘዴ፣
           ስንቅ ይሆነኛል ለሆዴ፣
            አቅፎ ያነሳኛል ከዳዴ፣
           ካላማህ ነው መዋደዴ፣
           ኢትዬጵያዊ ነው ውልዴ፣
እኮ! ልብህን ሸልመኝ አያ!
            ያገር ፍቅሬን መለያ፣
           ይመጥን ይሆን ክፍያ፣
          ባዋጣልህ፥ባደባባይ፣በገበያ፣
          ላንተ ትግል,,,,ላንተ ፍልምያ፣
ከኔው ጓዳ,,,,ከኔው ጒያ!!
ይመጥን ይሆን አያ,,,,!!
          ኢሳት  የውለታህን  ክፍያ፣
          ለትግል  ሂደትህ  መቆያ፣
        ለአላማህ፣ለጽናትህ፣ለዚህ ሙያ፣
        ለሰው በላው፣ለወያኔው፣ወድቆ ማያ፣
          ይመጥን  ይሆን  ክፍያ !
,,,,ባወጣልህ ከእኔ ጒያ፣፣
                                   
                            ከሹሜ  ወርቄ
                             ኖርዌይ

Home » ዜናዎች... » የወያኔን ሰላዮችን ከውጭ አለም ማጽዳት የወያኔን ሰላዮችን ከውጭ አለም ማጽዳት

እስከ ነጻነት
Click here for PDF
Original flag of Ethiopiaኢትዮጵያ የነጻነት ቀንዲል ነች፡እንደ ስበሃት ነጋ ላሉ ባንዳ ወያኔዎች ግን ጣሊያንን አሸንፈን ለመላው የጥቁር ህዝብ የነጻነት ጎህ ቀዳጅ መሆናችን ኩራት ሳይሆን እፍረት ስለሚመስላቸው አገሪቷ ከነሰንደቅ አላማዋ ጥፍታ ማየት የዘወትር ጥረታቸው ነው፡ ሌት ተቅን የሚተጉትም ለዚህ ስለሆነ የኢትዮጵያዊነት ሰሜት ያላቸውን ሁሉ ማሰር፤ መግደል፤ ማጥፋት ዋና ትግባራቸው ነው፡ ይህም ተግባራቸው ከበረሃ እስከ አዲስ አበባ ከዛም ጎረቢት አገሮች ድረስ ዘልቆ አሁን ደግሞ ወደ ምእራብ ሐገራትም መጣሁ እያለ ነው።
ግን አገሪቷም ሆነ ባንዲራዋ ልትጠፋ አትችልም፡ ለጥቁር ህዝብ የነጻነት ጎህ የቀደደች መሆኗን ለማረጋገጥ በርካታ ሃገራት ከቅኝ ግዛት ነጻ ሲወጡ ባንዲራቸውን መሰረት ያደረጉት በኢትዮጵያ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ላይ ስለሆነ ባለም ዙሪያ ሲውለበለብ ይኖራል እንጂ ባንዳዎች እንደተመኙት ልትጠፋ አትችልም።
ባለፈው አበበ ገላው ላይ የተቃጣው የግድያ ሴራ ከወያኔ አድሎአዊ አገዛዝ፤ ሸሽተን በመጣነው ሁሉ ላይ የተቃጣ ዛቻ ነው በሚል አጠር ያለች ጽሑፍ በእንግሊዘኛ ቋንቋ አቅርቤ ነበር። በዛሬው ጽሁፌ ማተኮር የምፈልገው ወያኔ (ለኔ ወያኔ ማለት ለአላማም ይሁን ለጥቅም የዚህን አገዛዝ እድሜ የሚያራዝም ሁሉ ነው) እንዴት ተሰደን ባለንበት አገር ለማስፈራራት ብርታቱን አገኘ? እንዴትስ የወያኔ አባላት ሰላዮች እና እበላ ባዮች በውጭው አለም በዙ? እንዴትስ መመንጠር እንችላለን የሚሉትን ዝርዝር ጉዳዮች በተመለከተ ይሆናል።
ወደ ውጭ አገር መሰደጃ መንገዶች የታወቁ ናቸው፡ ከደርግ ጅምላ ፍጅት ሽሽት አገራቸውን ጥለው የተሰደዱ ብዙ ናቸው፡ በዘር የተደራጀው እና ዘር በማጥላላትና በማጥፋተ ላይ የተመሰረተው የወያኔ ቡድን ስርዓቱን በኢትዮጵያ ላይ ከጫነ ጀምሮ፡ ወያኔ በህዝቡ ላይ በሚያደርገው ጫና፤ ጭቆናና ግፍ አገራችንን ለቀን ተሰደናል፡ የተሳካልን ነጻው አለም ደርስናል ያልተሳካላቸው በበረሃ አሸዋ ተውጠው ቀርተዋል፡ ባህር ውጧቸዋል፡ ከቀይ ባህር እስከ ቬንዙዌላ የውሃ ጎርፍ ወስዷቸዋል፡ ከባህር እና ካሸዋ የተረፉት በየሀገራቱ እስር ቤቶች ተሰቃይተው ሞተዋል፡የውስጥ አካላቸው ተበልቶ ተወሰዷል፤ በእህቶቻችን ላይ የደረሰውንና እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ስቃይ መናገር አይቻልም፡ የሰው ህሊና ሊያስበውና ሊሸከመው ከሚችለው በላይ ነው።
እኛስ በዚህ መልኩ ተሰደድን የወያኔ ደጋፊዎች፤ እና ሰላዮችስ እንዴት መጡ?
በስራ፤ በንግድ፤ ወይም በተለያየ መንገድ ከመጡት በተጨማሪ፡ እንደኛው ወያኔ ሊያኖረኝ አልቻለም፡ አሰረኝ፤ ገረፈኝ ብለው የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቀው ውጭ የሚኖሩ በጣም ብዙ ናቸው፡ በሌላም በኩል ኤርተራዊ ነኝ፡ ብለው በኤርትራውያን ስም፤ ሱማሌያዊ ነኝ ብለው በሱማሌ ስም ጥገኝነት ጠይቀው የተፈቀደላቸው እንዳሉም ይታወቃል፡ እንዳውም የኤርትራውያንን ስደተኞች ተቀብያለሁ እና ሶስተኛ አለም ተረከቡኝ ብሎ ሶስተኛ አገሮች ከተረከቧቸው አብዛኛዎቹ የወያኔ ደጋፊዎች እና የወያኔ ሰላይ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን ስደተኞችን ተቀባይ አገሮች አይወቁት እንጂ የህን ጽሁፍ በማንበብ ላይ ያለኸው፤ ያለሽው፡ ጠንቅቀው ያውቁታል።
ለምን የወያኔ ደጋፊዎች፤ ወደ ነጻው አገር መጡ አደለም ጥያቄው፡ ይኸ መንግስት በድሎናል፤ ጨቁኖናል መኖር አልቻንም ብለው የጥገኝነት ጥያቄ አቅርበው፤ ጥያቄያቸው ተቀባይነት ካገኘ በሗላ ከዚሁ ጨቆነን ካሉት መንግስት ጋር አብሮ መስራት፤ የወያኔ ደጋፊዎች፤ ኢምባሲ ጭምር በሚያዘጋጁት ስብሰባ ላይ፤ የድጋፍ ሰልፍ ላይ እንዴት ሊገኙ ቻሉ?
ይህ ብቻ አደለም ከድጋፍ አልፈው የወያኔ አገዛዝ አስመርሯቸው የተሰደዱትን በኬንያ፤ በዩጋንዳ በሱዳን፤ በሶማሊያ፤ በጅቡቲ ሲገሉ እና ሲያሰገድሉ ኖረዋል፡ ያንን ተግበር አሜሪካ፤ ካናዳ እና አውሰትራሊያም ሊሞከሩ እንደሚችሉ፤ መገመት በቻ ሳይሆን አበበ ገላው ላይ የተጠነሰሰው ሴራና የአሜሪካው የፌዴራል ምርምራ ቢሮ (FBI) ማክሸፉ ያላቸውን ዕብሪት በግልጽ ያሳያል።
ይህ ደግሞ በአበበ ገላው ብቻ የሚቆም አደለም ለሌሎቻችንም የሚተርፍ የወያኔ ድግስ ነው ስለዚህ እንዴት ማስቆም አለብን የሚለው ነው ቁም ነገሩ።
ይህንን ለማሰቆም ወይም የወያኔ ሰላዮችን አጋልጦ ለፍርድ ለማቅረብ የፖለቲካ ድርጅቶች ወይም የሲቪክ ድርጅቶች አያስፈልጉም፡ እነሱ ወያኔን ከስሩ ለመንቀል ይንቀሳቀሱ፤ ለዚህ ተግባር ግን የሚያሰፈልገው፡ በወያኔ የዘረኛ አገዛዝ ተማረህ የተሰደድክ፡ ግፋዊ አሰተዳደሩን መቋቋም አቅቶሽ አገርሽን ጥለሽ የወጣሽ፡ በወያኔ የግፍ ቀንበር እህትህን ያጣህ፤ ወንድምሽ እህትሽ በስደት ላይ እያሉ ባህር የዋጠብሽ፡ አንተ ነህ፤ አንቺ ነሽ የምታስፈልጊው፤ የምታስፈልገው። በአንድ ከተማ ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ቁርጠኛ ኢትዮጵያዊ ካለ በቂ ነው፡ በኢትዮጵያ የህግ የበላይነት መከበር ጽኑ አላማ ያለውና በጥቅም ያማይገዛ ህሊና ያላቸው አንድ ወይም ሁለት ባንድ ከተማ ካሉ በጣምበቂ ነው፡ የሚጠበቀው መደባደብ ወይም መሰዳደብ አደለም የሚያሰፈልገው ወያኔ በድሎኛል ብሎ የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቀ ሰው ከወያኔ ቡድን ጋር እየሰራ እና ኢትዮጵያውያንን እንዲሁም ጥገኝነት የሰጠውን አገር አየስለለ መሆኑን ሪፖረት ማረግ ብቻ ነው።
ማንኛውም ሰው አንድ አገር የፖለቲካ ጥገኝነት ሲጠይቅ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት በደለኝ ብሎ መኖር አልቻልኩም ካለና ጥያቄው ተቀባይነት ካገኘ በሗላ ያ መንግስት እስካልተቀየረ ድረስ ከዛ መንግሰት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ሊኖረው አይችልም፡ በምንም መልኩ ከዛ መንግስት ጋር ግንኙነቱን ከቀጠለ ከመንግስቱ ጋር ችግር የለበትም ማለት ነው ስለዚህ ወዳገሩ መመለስ አለበት፡ የኽ የኔ አስተያየት ሳይሆን የየሃገራቱ የስደተኛ ህጎች ናቸው።
ስለሆነም ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቆ የተፈቀደለት፡ ወይም ኤርትራዊ፤ ሶማሊያዊ ነኝ ብሎ ጥገኝነት የተፈቅደለት (ወንድ ይሆን ሴት፤ አማራ ይሁን ኦሮሞ፤ ትገሬ ይሆን አደሬ፤ ማንም ይሁን ማ) የወያኔው ኢምባሲ በሚያዘጋጀው ፕሮገራም ላይ የሚሳተፍ፤ የወያኔ ባለስልጣናት በሚጠሩት ስብሰባ ላይ የሚገኝ፤ የወያኔ ደጋፊዎች ወይም ካደሬዎች በሚያዘጋጁት የወያኔ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የሚገኘን፡ ከወያኔ ጋር የንግድ ስራ ጀምሮ ኢትዮጵያ የሚመላለስን ሁሉ ለሚመለከተው ክፍል ሪፖርት ማደረግ ያስፈልጋል።
ባለፈው 21 አመት ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት አልተቀየረም ስለሆነም በነዚህ ጊዜያት የወያኔ መንግስት በድሎኛል፤ ሊያኖረኝ አለቻለም ብሎ የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቀ ሰው ሁሉ በምንም መልኩ ከወያኔ ጋር የሚሰራ፡ ወያኔ በሚያዘጋጀው ዝግጅት ላይ የሚገኝ ሁሉ ሪፖርት መደረግ አለበት።
እዚህ ላይ አደራ የምለው እና ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ የሚገባው ሪፖርት የሚደረገው ነገር እውነት ብቻ እንዲሆን፤ በግል ቂም በቀል፤ ወይም በተወሰነ ዘር ላይ ያነጣጠረ እንዳይሆን አደራ እላለሁ፡፡ ወያኔን ያጠናከረው፡ የተወሰነ ዘር ወይም የወያኔው አባላት ብቻ ሳይሆን እበላ ባይ አጃቢ ጭምር መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፡ ስለዚህ ሁሉም የወያኔን እድሜ እየለመነ የወያኔን ፍርፋሪ የሚለቃቅም ሁሉ ሪፖርት መደረግ አለበት።
ወያኔን ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ ከወያኔ ጋር መደባደብ መነታረክ ሳይሆን ሰማቸውን ቢቻል አድራሻና ፎቶገራፋቸውን መዝግቦ መያዝ ነው ከዛ ለሚመለከተው ረፖርት ማድረግ።
ሪፖርት ለማድረግ የግድ የግል ሰማችሁን መጠቀም አይኖርባችሁም፤ ሰሜ አይገለጽ ማለትም ትችላላችሁ፡ ከቤታችሁ ሪፖረት መላክ ካላመቻችሁ ወይም ካልፈለጋችሁ ከህዝብ መጻሕፍት ቤት ኮምፑተር ተጠቅማችሁ ሪፖርት ማድርግ ትችላላቸሁ፡ የህዝብ ቤተ መጻህፍት አባል ለመሆን ክፍያ አይጠይቅም ነጻ ነው፤ የሚጠይቀው መታወቂያ ወይም ባደራሻችሁ በስማችሁ የተላከ ደብዳቤ ብቻ በቂ ነው፡
መልክታችሁ አጭር ነው፡
“እገሌ የሚባል ሰው አዚህ አገር ሲገባ መንግስት ጨቆነኝ አላኖር አለኝ፤ ብሎ ነበር አሁን ግን ጨቆነኝ ከሚለው ከመንግስት ጋር በቀጥታ እየሰራ ስለሆነ ሰላይ ሊሆን ይችላል ወይም የጥገኝነት ጥያቄው የውነት አደለም ብዬ እጠራጠራለሁ ማጣራት ቢደረግ”
ማጣራቱ የናንተ ጉዳይ ሳይሆን የደህንነት ሰራተኞች ጉዳይ ይሆናል፡ ከማንም ሳትማከሩ፤ አዩኝ አላዩኝ ብላችሁ ሳትፈሩ፤ ሚስጥሬ ይባክናል የሚል ስጋት ሳይኖራችሁ ትክክለኛውን መረጃ ለሚመለከተው ክፍል መስጠት የህሊና ነጻነት መጎናጸፍ እና የዜግነት ድርሻን መወጣት ነው፡
ሪፖርት የምታደርጉባቸውም አድራሻዎች
1. በዩናይትድ ሰቴትስ FBI (Federal Bureau of Investigation) https://tips.fbi.gov
2. በካናዳ Canadian Security Intelligence Service: http://www.csis-scrs.gc.ca/cmmn/cntcts-eng.asp
3. በአውስትራሊያ Australian security Intelligence Organization: http://www.asio.gov.au/Contact-Us.html
እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

Monday, January 21, 2013

ጠ /ሚያችን ሃይለማርያም ራሳቸው እሰረኛ “እስረኛ የለም” ይላሉ

ጠ /ሚያችን ሃይለማርያም ራሳቸው እሰረኛ “እስረኛ የለም” ይላሉ

Hailemriam the puppetመቸም አገራችን ካለችበት ምስቅልቅል  የምትወጣ መስሎን  በትግሬ  ነጻ  አውጭ ግንባር  የሚመራው ኢህአዲግ  በጠመንጃ  ሃይል ስልጣን ከያዘበት ማግስት ጀምሮ “የዘመነ መሳፍንት” ጊዜ አስተሳሰቡን ትቶ አለም የደረሰበት ዲሞክራሲያዊና መልካም አስተዳደር  ደረጃ ላይ ባንደርስ እንኩዋ ጠጋ ብለን ለዘመናት ታፍኖና በችጋር ተቆራምዶ የኖረው ሕዝባችን የሚሰማውን አየተነፈሰ የለፋበት ሳይቀነስብት እየተቁኣደሰ ለመኖር የሚችልበት ስርእት እንዲዘረጋ ያልወተወትነው አልነበረም፡፡

ሰሚ ጠፋና አልሆነለንም፡፡ አምባገነኑ ወያኔ/ኢሀአዲግ እያድር ጥሬ እንጂ ሊበስል አልቻልም፡፡ ለውትወታችን  የስጠው ምላሽ ሲሻው በጡቻ፡ አላያም በጠመንጃ እንዲያም ሲል አይን ባወጣ ፍርደ-ገምድል ፍርድ ሕዝባችንን ማሰቃየት ብቻ ነው፡፡ ሕዝባችንንም ካለአንዳች እረፍት ሲያሰቃይ እነሆ ሁለት አሰርተ-አምታት አገባዶ ሶስተኛውን ተያይዞታል፡፡

መለስ በጌታ ፍርድ ከስልጣናቸው ሲወገዱ ግራ-ገቡን ሃይለማርያም ደሳልኝን ሳይወዱ ተክተው ሲሄዱ ነገሩ ሳይገባን ከእነበረከት ስምኦን ይልቅ ደስ ያለን እኛ ነበርን። የሁዋላ ሁዋላ “የምጣዱ እያለ የእንቅቡ በመንጣጣቱ”ፍዝዝ ብለን እያየን  መደነቅ ብቻ ሳይሆን የባሰ ግራ ተጋብትንም ነበር፡፡ ለካ  ነገሩ ወዲሀ ነው፡፡  እኛ ደስ ብሎን የነበር ሃይለማርያም ለዘመናት ተጨቁኖ ይኖር ከነበረው የደቡብ ክፍለ-አገራችን ከሆኑ ወገኖቻችን አብራክ ወጥተው ከፍተኛ የስልጣን እርክን  የደረሱ ስለመስለን ነበር፡፡ “ጉድ ወደ ሁዋላ ነው” እንዲሉ ሁዋላ ስንረዳው የእነ በረከት ደስታ ከኛ የተለየ ነው፡፡ እነርሱ የተደሰቱት ሙሽራው ሲወጣ ከተሻማው ዳቦ ባገኙት ጉራጅ ኖሮዋል። የተደበቀው በበለጠ የተከሰተልን ደግሞ ሃይለማርያም እራሳቸው በየመድርኩ እየወጡ የአምባገነኖቹ የእንግዴ ልጅ መሆናችውን  በጽናት ሲያረጋግጡ ነበር፡፡

ታዘው ይሆን ወይንም ወደው ባናውቅም   አንዴ ወጥተው የመለስ ተቀጥያ እንጂ ለኢትዮጵያ የራሳቸው ወጥ  የሆነ  የመልካም  አስተዳደር ራእይ እንደሌላቸው በገሀድ ነገሩን፡፡ አስተዳደራ ቸው የሚመራው በጀማ እንጂ እርሳቸው ከአፈ-ቀላጤነት በስተቀር ምንም ሚና እንደሌላቸው ሲያስታውቁን ደግሞ እንደዚሀ እራሱን ያዋረደ መሪ አይተን ስለማናወቅ  በጣም ደነገጥን፡፡  የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብለው የመጨረሻው የስልጣን ጣሪያ ላይ ሲቀመጡ ሚኒስትሮቻቸውን የማያስሾሙ የጦር መኮንንኖቻቸውን  የማያስመድቡ ከሆነ የእኝህ ሰው ጠቅላይ ሚኒስትርነት እምኑ ላይ ነው እያልን ተጨነቅን፡፡ ለመሆኑ አንድ ስህተት ቢፈጠር በህሊናችን ያሉበትን ሁኔታ እያወቅን በሃላፊነት ልንጠይቃቸው ነወይ?እያልን ዋለልን፡፡ በአጠቃላይ   በከፍተኛ የመንግስት አስተዳደር ደረጃ ለሚከስቱ ጉዳዮች ሁሉ በሃላፊነት የምንጠይቀው አሳጡን፡፡

የዚህ አይነቱ ክስተት ሲፈጠር በታሪካችን የመጀመሪያ ልዜ እይደለም፡፡ በቀዳማዊ ሃይለስላሴ  ካቢኔ ጠቅላይ ሚ/ር የነበሩት አክሊሉ  ሃብተወልድ የንጉሱ ልጅ የነበሩት ልእልት ተናኘ ወርቅ    የበላያቸው ድብቅ ጠቅላይ ሚ/ር እንደነበሩ የንጉስ ነገስቱ መንግስት በወሎ ሕዝባችን ላይ ባደረሰው ጥፋት የተነሳ  ሲጠየቁ በእየዬ ማጋለጣቸው የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው፡፡  ያ እየዬ ጩኽታቸው ግን አምሽቶ የመጣ ስለነበር ከሞት አላዳናቸውም፡፡ ተረሽኑ፡፡ ችግራቸውን በወቅቱ ለሕዝብ አሳውቀው ዞር ብለው በነበር ምናልባት ከክሱ በዳኑ ነበር። አላደረጉትም። በዚህም የተነሳ እኛን የመሰል የነጻነት ታጋይና ያገር ባለውለታ ሳንቀብራቸው ቀረን፡፡ ታሪካችንም ተበላሽ፡፡ ጠቅላይ ሚ/ር እክሊሉ ችግራቸውን በወቅቱ ያልተጋፈጡት አንድም ከማን አለብኝነት እምበለ በለዚያም በስንት ርኩቻ ያገኙትን ሰልጣን ላለማጣት ይሆናል፡፡  ክቡር ልጅ ሚካኤል እምሩ ግን ይህን አላደረጉትም፡፡ ለአጭር ጊዜም ቢሆን በደርግ ካቢኔ ጠቅላይ ሚ/ር ሆነው ስርተዋል፡፡ ነገር ግን የደርግ አካሄድ አስቸጋሪና የማይታረም መሆኑን ሲረዱ በዘዴም ሆነ በልምምጥ ራሳቸውን አገለሉ፡፡ ስለሆነም ከሕረተስቡ ተቀላቅለው በክብር ኖሩ፡፡

እኛ ሃይለማርያምን ልናከብራቸው እንፈልጋለን። የጠቅላይ ሚ/ር አክሊሉ እድል እንዲገጥማቸው አንሻም። ልንቀብራቸው እንፈልጋለን። እርሳቸው ግን መንገዱን መምረጥ አለባቸው፡፡ የአክሊሉን ወይንም የሚካኤልን። የመለስን እመርጣለሁ ካሉ ግን ጠባቸው ከሕዝብም፡ ከእግዚአብሄርም ከራሳቸውም ጋር መሆኑን ሊገነዘቡት ይገባል፡፡ ስለ ፓለቲካ እሰረኛም ስናነሳ ቁጥሩን ከራሳቸው አንድ ብለው ቢጀምሩ መልካም ነው። ሃይለማርያም “እራሳቸው የፖለቲካ እስረኛ ሆነው “የፖለቲካ እስረኛ የለም ይላሉ፡፡ ይህ የተለመደ የመለስ አባባል ነው፡፡ እንዴት ራሳቸውን ማወቅ ይሳናቸዋል? ይልቁንስ እውነታውን ከመካድ እራሳቸውን ከእስር ቢያስፈቱ ይሻላቸዋል።

ጸሃፊው ዘነበ ታምራት በኢሜይል አድራሻቸው ztamira@yahoo.com ላይ ይገኛሉ

Saturday, January 19, 2013

The original Ethiopian flag arrived in Johannesburg: Excitement and jubilation… The Horn Times News, 17 January 2013 by Getahune Bekele, Pretoria-South Africa

Excitement and jubilation as Ethiopian refugees received delivery of the original national flag.

The original Ethiopian flag arrived in Johannesburg
Shock, anxiety and bewilderment griped TPLF officials at the Ethiopian embassy in Pretoria as refugees totally rejected the satanic flag of the minority junta; a symbol of the brutal internal colonization of Ethiopia.
On Thursday morning the original Ethiopian flag arrived in Johannesburg directly from China, ahead of the black lions opening match against the copper bullets of Zambia in Nelspruit, much to the delight of thousands of patriotic fans. It was immediately distributed, all thanks to the sterling work of the Ethiopian community association in South Africa and the anti TPLF organization known as Bête-Ethiopia.
It will be proudly displayed on Monday at Mbonbela stadium.
“We have a big surprise for the enemy of our flag, our history and our tradition- the ruling junta. We are going to shame the dead tyrant Meles Zenawi who once called our flag ‘a piece of garment.’ In bringing this flag here, great gallantry has been displayed by great individuals here in South Africa. Long live the Ethiopian community association! Long live Bête- Ethiopia!” an elated refugee told the Horn Times.
With some of the flag stretching for up to 10m, it is now all systems go.
The Horn Times also watched some Ethiopians publicly dumping the TPLF flag they received earlier from embassy officials.
Meanwhile, despite the minority junta’s attempt to sabotage the national team’s arrival, we are all at Oliver Tambo international airport in Johannesburg to welcome the black lions of Ethiopia.
infohorntimes@gmail.com

Saturday, January 12, 2013

Antsokya: 4 አመት የተፈረደባቸው የሜጋው ባለስልጣን በሳምንቱ ከእስር ተፈቱ

Antsokya: 4 አመት የተፈረደባቸው የሜጋው ባለስልጣን በሳምንቱ ከእስር ተፈቱ: ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በሜጋ ኪነጥበባት ኀ/የተ/ግ/ማ እና በቀድሞ ስራአስኪያጁ አቶ ዕቁባይ በርሄ ላይ በመሰረተው ክስ መሰረት አቶ ዕቁባይ አራት ዓመት ከአምስት ወራት ቅጣት ከተላለፈባቸው በ...

4 አመት የተፈረደባቸው የሜጋው ባለስልጣን በሳምንቱ ከእስር ተፈቱ

ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በሜጋ ኪነጥበባት ኀ/የተ/ግ/ማ እና በቀድሞ ስራአስኪያጁ አቶ ዕቁባይ በርሄ ላይ በመሰረተው ክስ መሰረት አቶ ዕቁባይ አራት ዓመት ከአምስት ወራት ቅጣት ከተላለፈባቸው በኋላ ቅጣቱ በገደብ ተደርጎላቸው ተለቀዋል።
የባለስልጣኑ መለቀቅ የፍትህ ሥርዓቱ አድሎአዊነት በግልጽ የሚያሳይ መሆኑን አንድ የሕግ ባለሙያ ገለጸዋል፡፡
የባለስልጣኑ ዓቃቤ ሕግ ባቀረበው ክስ መሰረት የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አስረኛ ወንጀል ችሎት ጉዳዩን ሲመለከት ቆይቶ ተጠርጣሪዎቹ በሁሉም ክሶች ጥፋተኛ ናቸው ያላቸው ሲሆን ድርጅቱም ሆነ ግለሰቡ ጥፋተኛ የተባሉበት አንቀጾች የ15 ዓመት ጽኑ እስራትና የ50 ሺ ብር መቀጫን የሚያስከትሉ ቢሆንም ባልተለመደ መልኩ አቶ ዕቁባይ 12 እርከን ዝቅ ያለ ቅጣት ማለትም አራት ዓመት ከአምስት ወራት ፍ/ቤቱ ከማስተላለፉም በተጨማሪ ቅጣቱም በገደብ እንዲያዝላቸው ትላንትና የሰጠው ውሳኔ የፍትህ ስርዓቱን ጥያቄ ውስጥ የሚጥል አሳዛኝ ውሳኔ ነው ሲሉ ባለሙያው ጠቁመዋል፡፡
የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ከዚህ በፊት ከሰሳቸው ሰዎች መካከል አይኤምአፍ በመባል የሚታወቁት አራጣ አበዳሪ አቶ አየለ ደበላ ከፍተኛ ተደራራቢ ሕመም እንዳለባቸው በቅጣት ማቅለያነት አቅርበው እንደነበር ባለሙያው አስታውሶ ነገር ግን እሳቸው በዚህ ምክንያት ቅጣቱ በ12 እርከን ቀርቶ በስድስትም ዝቅ ሊልላቸው አልቻለም፡፡
አቶ ዕቁባይ ግን የሥርዓቱ ቁንጮዎች አንዱ በመሆናቸው፤ የሳንባ ሕመምተኛ መሆናቸው ተረጋግጧል በሚል እንደትልቅ የቅጣት ማቅለያ ፍ/ቤቱ መያዙ የፍ/ቤቶች ነጻነት የይስሙላ መሆኑን ከማሳየት ባለፈ በዜጎች መካካል አድልኦ መፍጠሩ እጅግ እንደሚያሳዝን ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ ህግ ለዳኞች ሕሊና የሚተወው ነገር መኖሩን የጠቀሱት ባለሙያው እንደአገር ግን አንዱን 15 እና 20 ዓመት እየቀጡ ሌላውን በአራት ዓመትና በገደብ መልቀቅ ለፍትህ ሥርዓቱ ትልቅ ኪሳራ ነው ብለዋል፡፡
የሜጋ ኪነጥበባት ከ1997-2000 ዓ.ም ድረስ ገቢን አሳውቆ ግብርን ባለመክፈልና አትራፊ ድርጅት ሆኖ ሳለ እንደከሰረ በማስመሰል የንግድ ትርፍ ግብር ባለማስታቅና የተጭበረበረ መረጃ በማቅረብ ወንጀል መከሰሱ የሚታወስ ነው፡፡
አቶ ዕቁባይ ግብርና ታክስ በዚህ መልኩ ሲያጭበረብሩ የቅርብ አለቃቸው የሜጋኔት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስኪያጇ የአቶ መለስ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን እንደነበሩም ይታወቃል፡፡
ወ/ሮ አዜብ ግን በዚሁ ጉዳይ ላይ ተጠያቂ አልሆኑም ነበር።

Thursday, January 10, 2013

በጋዜጠኛ አበበ ገላው ላይ ታቅዶ የነበረውን የግድያ ሴራ በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አወገዙ

ት ዜና:- በጋዜጠኛና አክቲቪስት አበበ ገላው ላይ ሊቃጣ የነበረውን የግድያ ወንጀል ተከትሎ  በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ ጥገኝነት ጠይቀው  የሚኖሩ የመንግስት ሰላዮችን ለማጋለጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ  ቆርጠው መነሳታቸውን ለኢሳት በላኩት መግለጫ አስታውቃል።
“በአበበ ገላው ላይ ሊሰነዘር የነበረው የግድያ ወንጀል በኤፍቢአይ መርማሪዎች መክሸፉ ቢያስደስተንም፣ በስደት፣ ዲሞክራሲና ነፃነት በሰፈነበት አገር ወያኔዎች እንዲህ አይነት አስከፊ ወንጀል ለመፈፀም ማሰባቸው እጅግ አስቆጥቶናል፤በጣምም አበሳጭቶናል” በማለት ኢትዮጵያኑ ስሜታቸውን ገልጸዋል።
በኖርዌይ በተለያዩ አጋጣሚዎች የመንግስት ሰዎች  ለነፃነት፣ለዲሞክራሲና ለፍትህ በሚታገሉና በኖርዌይ በሚገኙ ወገኖች ላይ በአካል፣ በስልክ፣በኢ-ሜይልና በሌሎች መንገዶች ዛቻና ማስፈራሪያ ማድረጋቸውን ያስታወሱት ኢትዮጵያኑ፣  ለወደፊቱ እንዲህ አይነት ሁኔታ እንዳይከሰት  ፀረ ዲሞክራሲና ኢሰብአዊ ድርጊት ፈፃሚዎችን አጋልጠው በማውጣት ህጋዊ ምርመራ እንዲደረግባቸው እንደሚያደርጉ ገልጸዋል።
ከዚህ በፊት በተለያዩ የዜና አውታሮች እንደተዘገበው ወደ ኢትዮጵያ መመለስ የማይችሉና የጥገኝነት ጥያቄያቸው ውድቅ ተደርጎባቸው  በከፍተኛ ችግር ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ መኖራቸው ይታወቃል፡፡

Torture, Inhuman Treatment and Arbitrary Detention in Ethiopia by Betre Yacob

Independent human rights organizations such as Human Rights Watch, Amnesty international, and the Anti-TortureAtrocious Torture and Inhuman Treatment in Ethiopia Committee of the United Nations have several times reported of systematic persecution as well as use of violence and torture against Ethiopian journalists, opposition political leaders and members as well as anyone who are critical of the tyrannical regime. Amnesty International, for instance, says in its press release issued on 28 August 2012 that it regularly received several information about the use of torture in pre-trial and arbitrary detention.
However, despite the fact that there are so many reports about the use of torture in pre-trial and arbitrary detention in Ethiopia, none of them give clear and detail information on the subject matter. So that the issue has remained to be doughfull, for many people living abroad. Now, thanks to WikiLeaks, a marvellous report that is said to be extraordinary has been released. “INSIDE ETHIOPIA’S JAILS”, the report of Mr. Donald Yamamoto, the late ambassador of USA in Ethiopia, clearly shows what the atrocious crime the tyrannical regime in Ethiopia commit against journalists and political prisoners in its dark prisons and detention centers. The report, which referenced different in-depth interviews with victims, gives most explosive information on the subject matter.
Mr. Donald Yamamoto wrote “INSIDE ETHIOPIA’S JAILS” to the Washingtone government, while he was in charge of US mission in Ethiopia. The report was intended to make the Washingtone aware of what is happening in Ethiopia, and in turn to take an approperate measure against the regime.
“INSIDE ETHIOPIA’S JAILS”
According to the report, political and other prisoners in Ethiopia are subjected to dis-speakable torture in detention centers in attempts by police and security officials to elicit confessions before cases go to trial. According to the report, the torture includes being blindfolded and hung by the wrists for several hours, bound by chains and beaten, held in solitary confinement for several days to weeks or months, subjected to mental torture such as harassment and humiliation, forced to stand for over 16 hours, and having heavy objects hung from one’s genitalia.
The report also indicates that prohibiting detains from food, to taking shower, and to change clothes are also another form of torture. Regarding this the report says: “two political prisoners who were arrested for “inciting violence” following the 2005 elections told him that they had been given just one meal every two days, and had been prohibited to take shower as well as change clothes.” The report further indicates that prisoners are also subjected to mental torture.
The report, which says such kinds of tortures are most common practice at the dark prisons and detention centers, says that the government detains prisoners for many years without any charge and trial. It further indicates that prisoners are also held in such prisons despite having been officially released by the courts.
According to the report, some prisoners die having failed to resist the endless tortures while others left the prisons with permanent physical injuries related to their ears, heads, hands, legs, and genitals. In this regard, the report says: “sources told the Embassy that three prisoners with whom they were detained (Tsegaye Ayele Yigzaw, Gedlu Ayele Hulu-Ante, and Argata Gobena Maru) died in jail as a result of the beatings and absence of medical treatment, and one pregnant woman (Webit Lengamo) miscarried after being severely beaten.”
According to the report, one opposition official told the Embassy that he had spent one month and 18 days in a detention center named “Ma-ekelawi” in a small, dark, 4×4 meter room with 12 other prisoners. He told to the Embassy that medical treatment had not been available, and prisoners had not been allowed any visitors. He also told to the Embassy that the younger prisoners had been beaten most severely, and then denied medical treatment.
According to the report, the opposition official mentioned here above reported to the Embassy that some prisoners had told him that they had been detained for several years without being charged and without trial.
The report says: “for example, he spoke with four people who were arrested in Hargeisa, Somaliland two years ago and accused of being members of the Oromo Liberation Front, a banned insurgent movement. They have been held for two years without trial, and their families do not know of their whereabouts. Also, he spoke with one of four people who were arrested 14 years ago following the assassination attempt against Egyptian President Mubarak and held incommunicado without trial. Of the four, two have already died in prison and the two others are in very bad condition.”
In addition, the report indicates the presence of corruption around detention centers. It states that the higher officials of the detention centers force prisoners’ family members to pay bribes to speed up the investigation process as well as to get prisoners released. For instance, the report says: “one person told our source that her brother was in jail and had to stay there until they could figure out to whom they should pay the bribe. In another case a foreigner told our source that he was asked for a USD 50 bribe from the investigator.”
Ma-ekelawi: The Dark Detention Centre
There are so many darken detention centers in Ethiopia. Some of them are known by the public whereas the others are hidden. Ma-ekelawi is one of those detention centers known by the public.
Regarding this detention center, the report states the following. “According to a British national recently released from Ma-ekelawi, the jail is divided into two sections, the “open” side and the “underground” side. In the “open” side, there are 12 cells, six on each side of an open courtyard about two meters wide. There are eight toilets and two showers, for an average of 100 prisoners at a time. In the “underground” side, there are two types of solitary confinement cells. One type of cell is reportedly not physically uncomfortable, while the other type of cell is extremely small and prisoners are forced to stand.”
The Paper Tigers
“No one shall be subjected to torture or to cruel, inhuman or degrading treatment or punishment. It is what the universal declaration of human rights (UDHR), to which Ethiopia is a signatory, states under Article 5. Article 9 of the declaration also stats: “no one shall be subjected to arbitrary arrest, detention or exile.” Likewise, the International Covenant on Civil and Political Rights (ICCPR) adapted in 1966 and the African Charter on Human and People’s Right (ACHPR) incorporate similar articles.
When we come to the constitution of Ethiopia, Article 17 and 18 of the constitution says: “no person may be subjected to arbitrary arrest, and no person may be detained without a charge or conviction against him; everyone has the right to protection against cruel, inhuman or degrading treatment or punishment.
However, sadly, none of the legal documents are practically protecting Ethiopians. Many Ethiopian are suffering from being subjected to torture or inhuman treatment as well as arbitrary detention, particularly journalists, opposition political leaders and anyone who are critical of the regime. This is also clearly revealed by “INSIDE ETHIOPIA’S JAILS”.

Wednesday, January 9, 2013

የFBI መርማሪዎች አበበ ገላውን ለመግደል የታቀደ ሴራ አከሸፉ – በሴራው የተሳተፉ የህወሃት ሰላዮች Postby revelations » Yesterday, 21:16

ኢሳት ዜና:- ሰሞኑን አንድ የአሜሪካ የፌዴራል ወንጀል ምርመራ (FBI) ግበረሃል ባለፈው ወር መባቻ ላይ ጋዜጠኛ አበበ ገላው ወደ ቦስተን ለኢሳት የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በተጓዘበት ወቅት የግድያ ወንጀል ለመፈጸም በመዶለትና በማስተባበር ተግባር ላይ ተሰማርቶ የነበረና ለህወሃት መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት እንደሚሰልል የሚጠረጠር ግለሰብ እና በግብረአበሮቹ ላይ ከፍተኛ ምርመራ መክፈቱን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለጡ።

በአሜሪካ ሀገር የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቆ የሚኖረውና እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ብሎ የሚጠራው ጽንፈኛ የዘር ድርጅት አባል እና ሰላይ እንደሆነ የሚታመነው ግኡሽ አበራ በመባል የሚጠራው ይሄው ግለሰብ ጋዜጠኛውን ለመግደል በማሴር ሶስት የወንጀሉ ተባባሪ የሚሆኑ ግለሰቦችን መመልመሉ ንና ድርጊቱን ለመፈጸም መሰናዶ ማድረጉን የFBI መሪማሪዎች ደርሰውበት ሴራውን በግዜ ማክሸፋቸው ተረጋግጧል።

ግለሰቡ ወንጀሉን ከመፈጸሙ በፊት የተለዋወጣቸው መልእክቶች የFBI ወንጀል መርማሪዎች እጅ በመግባታቸው ሳቢያ እርሱና አብረው የሚኖሩ ሌሎች አራት ግለሰቦች ላይ ክትትልና ምረመራ መደረጉን ለማወቅ ተችሏል። ከተባባሪዎቹ ጋር የተለዋወጣቸው መልእክቶች ጋዜጠኛ አበበ ገላው ወደቦስተን የመሄዱን አጋጣሚ በመጠቀም በመሳሪያ ተኩሶ የመግደል እቅድ አውጥቶ ድርጊቱን ለመፈጸም ወይንም ለማስፈጸም ይንቀሳቀስ እንደነበር በግልጽ እንደሚያሳዩ ታውቋል።

የቦስተን ቅርንጫፍ FBI ቃል አቀባይ እና ልዩ መርማሪ ( special agent) የሆኑት ግሬግ ኮምኮዊች በምርመራው ሂደት ላይ ዝርዝር መረጃ ከመስጠት ቢቆጠቡም፣ FBI እንዲህ አይነት ወንጀሎችን በ ቸልታ እንደማያልፍ ገልጸው በውጭ መንግስታት ሰላዮችም ሆነ ተወካዮች የሌሎችን ሰብአዊ መብቶችን በሚገፍ ህገወጥ ወንጀል የተሰማሩ ካሉ ኢትዮጵያዊያን በቸልታ ማልፍ እንደማይገባቸው እና በአካባቢያቸው ለሚገኙ የFBI ቅርንጫፎች ጥቆማ እንዲያቀርቡ ጥሪ አቅርበዋል። መርማሪው አክለውም FBI እንዲህ አይነቱን ጥቆማ በአግባቡ ትኩረት እንደሚሰጠው ገልጸዋል። “

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄደውን የሰብአዊ መብት ረገጣ በመተቸት የሚታወቁት የጄኖሳይድ ወች ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ግሪጎሪ ስታንተን የግድያ ሴራውን ያከሸፉትን የFBI መርማሪዎች አድንቀው ፣ ህወሃት አሸባሪ ድርጅት መሆኑ ታውቆ ከኢትዮጵያ አልፎ በአሜሪካን ሀገር እንዲህ አይነት ወንጀል ሊፈጽም መንቀሳቀሱ በችልታ አይታይም ብለዋል።

በካምቦድያ በሰው ልጆች ላይ አስከፊ ሰቆቃና ጭፍጨፋ የፈጸሙ የካሜሩዥ ባለስልጣናትን ለፍርድ በማቅረብ አለማቀፍ እወቅና ያገኙት ፕሮፌሰር ስታንተን እንዲህ አይነቱ ወንጀል ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው ለማድረግ ጥረት እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል።

ግኡሽ አበራን በቅርብ የሚያውቅ አንድ ኢትዮጵያዊ የቦስተን ነዋሪ፣ ግለሰቡ ከከፍተኛ የህወሃት ባልስልጣናት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለውና የቀድሞው አምባገነን መሪ የመለስ ዜናዊ አምላኪ እንደነበር፣ የእርሱ መዋረድና መሞት በጣም ካበሳጫቸው በአሜሪካ የሚኖሩ በርካታ የህወሃት ጀሌዎች አንዱ መሆኑን ገልጿል። በማከልም “ከሁሉ የከፋው ግለሰቡ በዘረኝነት ዛር የተለከፈ ስለሆነ ህወሃቶች እንዲህ አይነቱን ሰው ለእኩይ አላማቸው መጠቀማቸው የተለመደ ነው፣” በማለት አስረድቷል::

ጋዜጠኛ አበበ ገላው “ህወሃት አሸባሪ የማፊያ ድርጅት መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት የነበሩብኝን የጽጥታ ስጋቶች ችላ ባለማለት ለሚመለከታቸው የህግ አስከባሪ አካላት ከማመልከት አልፌ የቤተሰቤንም ሆነ የራሴን ደህንነት ለማረጋገጥ ቀደም ብዬ እርምጃ ወስጃለሁ ወደ ፊትም እወስዳለሁ” ብሏል።

የFBI መርማሪዎች ወንጀሉ እንዳይፈጸም አስቀድመው እርምጃዎችን የወሰዱ ሲሆን ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት ቦስተን ውስጥ ሮክስቤሪ በመባል በሚጠራው አካባቢ የሚገኘውን እና ግኡሽ አበራ ከሌሎች አራት ኢትዮጵያዊን ጋር በጋራ ይሚኖርበትን ቤት የበረበሩ ሲሆን፣ ወደ ሁለቱ የቤቱ ነዋሪዎች ስራ ቦታ ድረስ በመሄድ ምርመራ ማድረጋቸው ተረጋግጧል።

ESAT
revelations
Senior Member++
 
Posts: 7092
Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Post details

Tuesday, January 8, 2013

FBI foils murder plot on journalist Abebe Gellaw Ethiomedia Updated January 9, 2013

BOSTON, Massachusetts (Ethiomedia) - The Federal Bureau of Investigation (FBI) has foiled a murder plot on award-winning journalist Abebe Gellaw.
The Ethiopian Satellite TV (ESAT) said on Tuesday the suspects were under FBI investigation.
Goosh Abera (ጉዕሽ አበራ), who is staying in the US after seeking a political asylum and yet is an alleged spy for the TPLF ruling party in Ethiopia, was cited in the ESAT report as ring leader of a group of four in the assassination attempt on the life of one of Ethiopia's most prominent journalists based in the US.
The assassination was to be carried out when Abebe Gellaw would have travelled to Boston, MA, last December for an ESAT fund-raising event.
Boston FBI spokesman Greg Comcowich said he wouldn't go into details but noted that the FBI takes such type of crimes seriously, and called on Ethiopians in the US to report to local FBI Bureaus whenever they spot spies who work for foreign governments.
Dr Gregory Stanton, president of Genocide Watch and a staunch human rights defender well acquainted with the conditions in Ethiopia, said TPLF's attempt to commit a crime in the United States was a matter of serious concern that should lead to recognizing the organization as terrorist.
The FBI has secured messages that the alleged assassins were exchanging to carry out the murder.

Saturday, January 5, 2013

Ethiopia: 24 injured in ethnic conflict among university students Ethiomedia

ADDIS ABABA - At least 24 students were injured on Thursday when ethnic-based clashes erupted among university students on Arat Kilo campus of Addis Ababa University.The fights broke out when students heading to the cafeteria in the morning saw the walls of the main library on campus and other places covered with graffiti that denigrate the Oromo people.
The violent clashes included window smashings and physical fights that continued into the middle of the day, though police tried to quell the unrest several times. Police also threw into custody a handful of students suspected of playing leading roles in the unrest.
The government in Ethiopia has a history of sparking unrest among various ethnic groups. University students are no exception because, traditionally, political changes that resulted in the overthrow of previous governments trace their roots to student activism on campus.
The tradition of university students initiating political unrest in the country came to an end when the current government seized power in 1991, and decreed "ethnic federalism" which in reality fragmented the unity of the Ethiopian people as well as university students.
Students have little interest in starting clashes among themselves, and observers say the number one suspect is the government itself.
By 2:00 pm Addis Ababa time, police had cordoned off the area, and students were neither allowed to enter nor leave Arat Kilo Campus, which houses facilities of the Faculty of Natural Sciences.